Seifu on EBS: "ከእነ ስህተቴ የተኮረጀ ፕሮግራም ፈጥሬአለሁ" ጋዜጠኛ ቤቲ ኤልቲቪ (ቤቲ ታፈሰ) | Betty LTV

ፕሮግራምሽ ህዝብ ከህዝብ የሚያራርቅ ነው ተብላም ለተጠየቀችው ጥያቄ ........
አሰላ ተወልዳ ያደገችው ስራ ለመፈለግ አዲስ አበባ ከመጣችበት ግዜያት ጀምሮ የምትበላው ማጣትን ጨምሮ ብዙ ችግሮችን እንዳሳለፈች የምትናገረው Exodus tv show እና LTV SHOW በምታቀርባቸው እንግዶች እና
በአጠያየቋ አወዛጋቢ የነበረችው ጋዜጠኛ ቤቲ ታፈሰ ስለ ግል ህይወቷ ፣ ስለ ጋዜጠኝነትዋ እና ሰዎች ስለሚሰጥዋት አስተያየቶች ከሰይፋ ፋንታሁን ጋር ያደረገችው ቆይታ
"እኔ ብዙ ፀባይ ነው ያለኝ" | ስለ ውበት ስጠየቅ "70 % ያልኩት ትሁት ልሁን ብዬ ነው እንጂ ከ 90 % በላይ ነኝ"
"ከእነ ስህተቴ የተኮረጀ ፕሮግራም ፈጥሬአለሁ" ጋዜጠኛ ቤቲ ኤልቲቪ (ቤቲ ታፈሰ) | Betty LTV ( Betty Tafesse ) Interview on Seifu Show
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Herunterladen

YORUMLAR

 • ማንም አይጠላሽም ጎበዝ ነሽ ወገንተኝነት አትሁኝ ግልፅነትሽን አደንቃለሁ

  Henok AbHenok Ab58 dakika önce
 • I like you Betiye yenie qonjo

  Aloni AboAloni Abo2 gün önce
 • You don’t have any clue what you are talking about sister! I fell bad for you.

  Azeb IdrisAzeb Idris2 gün önce
 • Yene jegnit neshi wedshalehu betam akebrshalehu anchin mayet anchin mawrat felgalehu gobez neshi betam yeset temsalet neshi anchin mitela maseb aychilm malet new

  Ap KAp K3 gün önce
 • እኔ ግን የ መንግስት ተልኮ ያላት ነበር ሚመስለኝ በተለይ በ ኣርቲስት ሃጫሎ የተደረገ interview ግን ጎበዝ

  Fish GereFish Gere7 gün önce
 • እውይ የኛ ፀሐፊ ኦነግ ሸኔ ብቻ ስለሆነ የሚገዛሽ ህትመቱን አታብዥው ጉረኛ ስንት እፁብ ድንቅ ጋዜጠኞችን አይተናል አሉም እራስሽን አትቆልይ ዘረኛ ኦነግ።

  ማዕዶት ቢሆንማዕዶት ቢሆን10 gün önce
 • አንተም እንደ እሷ የወረድህ ነህ ይቺን ዝቃጭ ዘረኛ ማቅረብህ ለምቦጫም።

  ማዕዶት ቢሆንማዕዶት ቢሆን10 gün önce
 • Wawi Beti i am so proud of, you are very strong woman and great example for all women's!

  peace to the worldpeace to the world10 gün önce
 • Beity z iron laday ,+++

  wolday Tadelewolday Tadele11 gün önce
 • strong woman wish u the best

  Brook TameBrook Tame12 gün önce
 • ቤቲ ማህበራዊ ገፆች ላይ አስተያየቶችን ስመለከት የሚጠላኝ ይበዛል ያልሽው እውነት እንዳልሆነ እዚህ ያሉት አስተያየቶችን ማየት በቂ ይሆናል። በርቺ ፤ በቂ ዝግጅት እና አክብሮት ያልተለየው ከሆነ ዝግጅትሽ ላንቺም ስኬት ላገርም መረጃ አቅርቦት እና የውይይት ባህል መዳበር ይጠቅም ይመስለኛል። መፅሐፍሽን ገዝቼ ለማንበብ ቸኩያለሁ።

  Habesha SewHabesha Sew13 gün önce
 • Betty you are a very amazing women. You are the most critically robust political journalist I have ever seen in the entire Ethiopia. Keep your balanced and mature perspective. Also I love it how you admit that you have things to correct. Praying for you to be protected as you stand for truth!!

  Nardos MulugetaNardos Mulugeta13 gün önce
 • የኔ ውድ ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ።

  Genet BekeleGenet Bekele14 gün önce
 • I love your confidence!!!!

  eden andomeden andom15 gün önce
 • ይሄኔ TRvision ለመክፈት እና subscribe ለመለመን ነው ይሄን interview የሰራሽው ብልግናሽን ሁሉ ለመሸፈን ነው። አይለፍልሽ

  Selam TilahunSelam Tilahun16 gün önce
 • በኢትዮጵያውያን የማታምን ቤቲ ጭፍን ዘረኛ ነሽ የጋዜጤኛነት ሙያ የለለሽ

  temesgen akeletemesgen akele16 gün önce
 • You are so amazing. I am proud of you Bety.

  whole girmawhole girma18 gün önce
 • 100000% yichi ager yewed ager nech!!!Yeset lij Yekunjina tig eko nesh berchi!!

  Selam TesfayeSelam Tesfaye18 gün önce
 • ቤቲ በመጀሪያ ይቅርታ እጠይቅሽ አለሁ የሆነ ጊዜ ባለማወቅ መሰለኝ በጣም ሰድቤሽ ነበር በመቀጠል ግን ያሳለፍሽውን ችግር አንደ ሳይቀር በመናገርሽ በጣም አድናቄሽ ነኝ ጸባሽም እንደዚህ አትመስኝም ነበር በጣም ቆንጆ ፀባይ ነው ያለሽ በርች እግዚአብሔር ካንች ጋ ይሁን

  Wasihun GetawWasihun Getaw18 gün önce
 • ሰይፋ ብሬክስን አቅርብልን

  Dubai DubaiDubai Dubai18 gün önce
 • Achii koshasha zeregnaa

  LOOK ETHIO channelLOOK ETHIO channel19 gün önce
 • በነገራችን ላይ የምታወሪው ወሪ እና አች እራስሽ ትጋጫላችሁ በጭራሽ ከምታወሪው ጋር አትግባቢም ብዙ ከራስሽ ጋር አትስማሚም አነጋገርሽ ና አች አትስማሙም

  hcg svhcg sv20 gün önce
 • ሰይፍሻ ድምፃዊ ' ውበቴ በላይን 'አቅርብልን ከቻልክ

  መሬም ነኝ እስልምናየ ኩራቴመሬም ነኝ እስልምናየ ኩራቴ20 gün önce
 • Image building ላይ ነሽ ነቅተናል አትሸውጅንም ። የሰራሽውን ብዙ መጥፎ ስራዎች አሉሽ ። ብቻ ሁሉንም ይቅርታ ጠይቂ። generally I really hate your manner even you Sefu I disrespect you 🤐😞😟

  Selam TilahunSelam Tilahun21 gün önce
  • Sew gadla new yemititelaw weys bemannetua

   Hanni TayeHanni Taye19 gün önce
 • Wonderful‼️

  Epheson efEpheson ef21 gün önce
 • The fake press freedom in ethiopia will obviously stop such strong jornalist.

  Zebediela DiscountZebediela Discount22 gün önce
 • የደረቀይ

  Seadi Love Seadi LoveSeadi Love Seadi Love22 gün önce
 • ኀ ፍeለ ሲቸከ ;-;

  Vanessa_Cöökie:ဒ Urbina Martinez Sotelo?Vanessa_Cöökie:ဒ Urbina Martinez Sotelo?22 gün önce
 • ሰይፉየ እንደዚህ ፖለቲከኞች አርቲስቶች የእጅ ሞያ የተላቸውን እንደምታቀርበው በጎ አድራጎት ለሚሳተፉ ብታቀርብ ምን ችግር አለው አሁን ለምሳሌ እንደእነ ብሬክስ ሐበሻዊ ብታቀርው ምን አለው ከዚህ ወዲያ ጥሩ አድራጊ ምን አለ ። ሌሎችም አሉ በፈጠረህ አቅርብልኝ

  Milahagos MolaMilahagos Mola22 gün önce
 • Yene konjooo 😍😘❤️

  Mery MeryemMery Meryem23 gün önce
 • Betam kemiteluat sew wusit neberiku. Zare gin she change my mind totally. Betam yemigerim simet new yetesemagn. good luck... for real

  Mahlet DanielMahlet Daniel23 gün önce
 • MERET BALFECHEBET HUNITA MATAFER WOWWWWWWWWWW............

  selila Romyoselila Romyo23 gün önce
 • ቤቲዪ የምር ላይክ….እግሩን አንስቶ ለሊስትሮ መስጠት የሚያቅተው ሰነፍ ሁላ አንቺ ላይ ይበረታል…ላይክ ግጪ

  Dinah DosegnawDinah Dosegnaw23 gün önce
 • የኔ ጀግና 💪🇪🇹

  Meron BirhnuMeron Birhnu23 gün önce
 • የኔ ቆንጆ ሰይፍ ግን ሲናድ

  Meron BirhnuMeron Birhnu23 gün önce
 • ቤቲየ የኔ ሸቃጣ በርቺ የኔ ሚጥሚጣ

  öne love Ethiopiaöne love Ethiopia23 gün önce
 • በጣም ቆንጆ ነሽ

  Meron BirhnuMeron Birhnu23 gün önce
 • Self actualized woman

  TDWTDW24 gün önce
 • Betttye u go girl✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽 wededdd..ur not alone we love uu

  Lily SemaLily Sema24 gün önce
 • Betishu le ene andegna nish 👌👌👌😍😘

  Wolid AlHaraziWolid AlHarazi25 gün önce
 • ምንም አያስደንቅም። ኢትዮጵያዊነት እና ድህነት ፡፡

  Rachiel GEZAHENRachiel GEZAHEN26 gün önce
 • በርቺ

  jamila tayibjamila tayib27 gün önce
 • እስኪ ተባበሩኝ መመልከቴን እኔ አልካድኩም ባገኜዋት እኔ አላልኩም የሚለውን ሙዚቃ ሊንክ ወይም የዘፋኙን ድምፅ ላኩልኝ

  ልኑር ተደብቄ Ayelewልኑር ተደብቄ Ayelew27 gün önce
 • If you are going to be interviewing the DIA please ask him when he is going to hand his position to a yang generation!

  Tabi HabtemicaelTabi Habtemicael28 gün önce
 • በደንብ ሰትሰማት ልክ ናት

  Chuchu ChuchuChuchu Chuchu29 gün önce
 • በኔ ወጪ ተጋበዙልኝ ውደ Channeሌ ታድያ subscribe ማድረግ አይዘንጉ 😁 አመሰግናለሁ 🙋

  Qimem tubeQimem tube29 gün önce
 • #ሀቂቃ# ሰው ባልሰራው ነገረ ላይ ስትክ ልቤን ነካችው በአነጋገሩዋ ትክክል ናች ሰው በመልክ አይለካም ሰው በስራው ስራ እጂ ፈጣሪ በሰራው ሰውነት ሰው አይለካም

  ይሁን tubeይሁን tube29 gün önce
 • መፅሀፍ ማስተዋወቅን ያለመ መጠይቅ ነበር ህዝቦችን ማቀራረብ የኔ ስራ አይደለም፡፡ አቤት የዕዉቀት ጥግ

  Alex TayeAlex Taye29 gün önce
 • Betty gobez berchi

  betty joshuabetty joshua29 gün önce
 • ያለት በራስ መተማመን ቁንጅናዋን ጉልት ያደርገዋል

  Ahmed Endris SeidAhmed Endris Seid29 gün önce
 • Eski Bethlehem metweduwat

  Daniel EzanaDaniel EzanaAylar önce
 • ቤቲሾ ሰው ለካ ሲቀርቡትና እወነተኛ ታሪክሽን ሲሰማ ገና የምንሻል

  Biniam AnbeseBiniam AnbeseAylar önce
 • የኔ ዉድ ያአ አ ሠዉ ሠዉን አይወዱም በተለይ የገጠርን ሠዉ

  Saeed AdelSaeed AdelAylar önce
 • Ene gen ewedatalew

  Tsiyon Chernet Tesfa Zion TeraTsiyon Chernet Tesfa Zion TeraAylar önce
 • That’s why you don’t know nothing except full of racism , please try to read more books , to get and develope your experience and knowledge , you are free from morality, to be honest, the only thing you know is discriminated and racist innocent people !!!!!!!!!!!!!!!

  ferhiwot gebreferhiwot gebreAylar önce
 • ሀቅ ነው ወላሂ እንዴ እሷ እራሷን አልፈጠረች ወላሂ ሃቅ ነው አላህ በፈጠረው ፍጥረት ሱበሀን አላህ ደግሞ እኔ አድናቂሽ ነኝ ጎበዝ ጠንካራ ጀግናም ነሽ

  الله ربي إسلام ديني و الحبشة بيلايالله ربي إسلام ديني و الحبشة بيلايAylar önce
 • ለኔ የምር የዚህ ምድር ቆንጆ ነሽ ኑሪልኝ ኮራሁብሽ።

  Tina RebccaTina RebccaAylar önce
 • ቤቲዬ በጣም አስለቀሽኝ የኔ ውድ ፈጣሪ ቆጥሮልሻል።

  Tina RebccaTina RebccaAylar önce
 • እንደ እንጨት የደረቅሽ ምርጫሽ እራሱ እንጨት ከለር🤪🤪🤪🤪🤪

  Eseheyewot baraki BarakiEseheyewot baraki BarakiAylar önce
 • I always admiring you Betye, you are very honest, thank you for sharing us ur back ground, you are the best example!!! 🤔 And you look great,

  Azmera BahtaAzmera BahtaAylar önce
 • ስይፉ ግን ክፉ መላጣ ነህ ኤጭ ምን አይነት ስው ነህ ቃለመጠየቅ በደብ አምጠይቀው አርቲስቶችን ብቻ ነው የትልቅ ነሽ ነህ

  ሱሱ የነብዬ ወዳጅ ሱሱሱሱ የነብዬ ወዳጅ ሱሱAylar önce
 • 2.9k moment ስለ መልክ የተናገርሽው ነግግር ዋው ዋው ዋው የአውነትም ኢትዮጵያ ውስጥ የሀዳብ ድርቅ አለባችው

  ሱሱ የነብዬ ወዳጅ ሱሱሱሱ የነብዬ ወዳጅ ሱሱAylar önce
 • ስይፉ ግን በዚሁ ካቀጠልክ ሙስሊም ኡዝታዝ መስለህቁጭ🧔👨

  ሱሱ የነብዬ ወዳጅ ሱሱሱሱ የነብዬ ወዳጅ ሱሱAylar önce
 • አኔስ አዳወኩሽ ነው አምወድሽ የኔ ማር የኔ ስው አክባሪ የ አውነት ስው ነሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ ፍጣሪ አረዥም አድሜ አና ጤና ይስጥሽ የአውነት ትልቅ ልብ አለሽ

  ሱሱ የነብዬ ወዳጅ ሱሱሱሱ የነብዬ ወዳጅ ሱሱAylar önce
 • Bety lovely

  oli nadhufeoli nadhufeAylar önce
 • ሰይፉ ግን ወደሀገራችን ስንገባ ኢንተርቢው ታደርገና ለህ ግድ ነው ብዙ የምነግርህ አለኝ ስለ ማዳም ስለ ስደት አስከፊነት በጣም ብዙ

  am aammam aammAylar önce
 • ጀግና ነሽ ንግግር አሳምራለው ብለሽ ሳትጨነቂ የተናገርሻቸው ቁምነገሮች እጅግ ይገርማሉ ሳያውቁሽ ለሚጠሉሽ አውቀውሽም ለሚወዱሽ አትደነቂ! እራስሽን በእግዚአብሔር ቃል እየመዘንሽ ስራሽን ህይወትሽን ኑሪ!! ብረት ማግኔትን አይስብም ማግኔት ብረትን እንጂ, እንደ ማግኔቱ ሆነሽ ካንቺ ለመማር የሚሳብ ካለ ይምጣ ያልወደደም ይቅር! አንቺ ግን በርቺ ቤተልሄም🙏🏼

  Henock AlemuHenock AlemuAylar önce
 • Being poor is not an excuse for being rude!! and (hizibin makerareb yene sra aydelem kefelegu rasachew yikerarebu) What kind of person you are!

  Elham MohammedElham MohammedAylar önce
 • Hi

  Adis AbebaAdis AbebaAylar önce
 • Go Betty show them what you are made of you are host square

  Kar MaKar MaAylar önce
Seifu on EBS: "ከእነ ስህተቴ የተኮረጀ ፕሮግራም ፈጥሬአለሁ" ጋዜጠኛ ቤቲ ኤልቲቪ (ቤቲ ታፈሰ) | Betty LTV