Seifu on EBS : ዜዶ እና መስፍን በቀለ ጨዋታ 2

Seifu on EBS : ዜዶ እና መስፍን በቀለ ጨዋታ 2

Herunterladen

YORUMLAR

 • ሴይፍሻ ዜዶን በጣም ነው የምትወደው ስይፍሻ ምን አንተ ብቻ እኛም እኮ የዜዶ ሳቅ ንግግር ሁለመናው ይመቻል ያዝናናል ይመቸናል ምችት ይበላቹ

  Teddy Abebe WeldeTeddy Abebe Welde9 gün önce
 • ዜዶ ውስጤ ነው ቀልዱ ይመቸኛል

  Teddy Abebe WeldeTeddy Abebe Welde9 gün önce
 • Zadoye sewdhik iko

  Tsahayi TsahayiTsahayi Tsahayi11 gün önce
 • ስሜን ስጠራ ዜዶ ደነገኝኩ ስሜ ከድጃ ስለሆነ

  Jssj MzmzJssj Mzmz13 gün önce
 • ዜዶ ማርርርር ስወደው💖💖💖👌

  መሲ የሪያዶ ቀበጥመሲ የሪያዶ ቀበጥ20 gün önce
 • እር ቀጮ ጨዋታ ይችላል

  እሙ ቀበጥ ከወሎእሙ ቀበጥ ከወሎAylar önce
 • Yearsda lij 😍😍😍😍😍😍

  Lolo AliLolo AliAylar önce
 • betam arif program new astemari,aznagn ena kum neger aschebach new.

  Tamrat WuletawTamrat WuletawAylar önce
 • ay zedo des yilegnal merit comedy 😍😍

  ayinalem teshomeayinalem teshomeAylar önce
 • Ante koshasha kedija iyalk atkeded zedo zendo

  Salma Salma SodruSalma Salma SodruAylar önce
 • ሰይፉ እባክህን አለምሰገድን አቅርብው???

  Desu TesfayeDesu TesfayeAylar önce
 • መስፍን እና ዚዳን የምትውደች ላይክ ላይክ ላይክ👍👍👍👍👍👍

  እቴነሽ የሚካኤል ልጅእቴነሽ የሚካኤል ልጅ2 aylar önce
 • ዬምሪ ዜዶ ምርጥ ተጫዋች ነክ

  Azael loveAzael love2 aylar önce
 • እወዳቹህ አለሁ

  Netsanet LayewNetsanet Layew2 aylar önce
 • ዜዶ ስወድህ

  እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን2 aylar önce
 • ሴፍየ #ኣለም ሰገድ የሚል #ኮመንት #ማየት ከበደ እንዴ ጠለባችን ይከበር #ዶሞ #ኣድናቂህ ነይ ከ #ኤርትራ ኣመሰግናለው

  Eri MuzEri Muz3 aylar önce
 • Sefisha zedon musicawochin sebseb argesh lekilin belilin pleas

  Eyayu DemekeEyayu Demeke3 aylar önce
 • alemeseged tesfayen aqerebilin seifu please

  AD ታደሰAD ታደሰ3 aylar önce
 • ሰይፍሻ ዜዶን ሁልጊዜ አቅርብልን ቀልዱ ዘና ነው የሚያረገው ለተረዳው ሰው ቀልዶቹ አስተማሪ ናቸው እናም እውነታ ነቸው ወሬወቹ ሁሉ ዜዶ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከነቤተሰብህ

  ኸሲቡን አላህ ወአመሊ ወኪልኸሲቡን አላህ ወአመሊ ወኪል3 aylar önce
 • በሳቅ ገደለኝ ዜዶ በስደት ነው ያለሁት ዘና አረከኝ

  ኸሲቡን አላህ ወአመሊ ወኪልኸሲቡን አላህ ወአመሊ ወኪል3 aylar önce
 • እረ ይመችህ ዜዶ

  Shemima AkmelShemima Akmel3 aylar önce
 • 👎👎👎👎👎👎👎👎💔

  Zintle PamaZintle Pama3 aylar önce
 • Please Seifu alemseged akirbeln

  Ftsum MhreteabFtsum Mhreteab3 aylar önce
 • ወይ ሰይፍሻ ይሄን ዜዶ ስትወደውኮ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂😂😂😂😂

  መስከረም የድንግል ማርያም ልጅመስከረም የድንግል ማርያም ልጅ3 aylar önce
 • ስይፍሻ እስኪ ጃኪን አቅርበው hair ካለው እኒየው አንተም በዛውም................

  Habte KiyuHabte Kiyu3 aylar önce
 • አለም ሰገድን እረአቅርብልን ሰይፍሻ በናትህ

  Dhgjgjhjhvnn DhfhfydjfhfDhgjgjhjhvnn Dhfhfydjfhf3 aylar önce
 • Kkkkkk

  Mary.chenketam NaderMary.chenketam Nader3 aylar önce
 • ሰይፉ በፈጣሪ ይሁንብክ ስለ ብሬ ማን እስኪ የሆነ ነገር በልልኝ ፣pls አቅርበው እስኪ!!!ሀሀ ዜዶ ሁሌ እየጠራህ ከምትነዘንዘኝ ቤተተመንግስት ወስደህ አንድ ቀን እራት ጋብዘኝ ሀሀሀሀ

  Beza BeziBeza Bezi3 aylar önce
 • ዜዶ አዝጉ ዝለል አንተ ቀውጢ መስፍኔ ተመችቶሀል በጣም ወፈርክ ይመችህ

  Metawit AbebeMetawit Abebe3 aylar önce
 • ዜዶ ምርጥ ስው😍

  brukti Lovebrukti Love3 aylar önce
 • Zdo techelale!!

  Te EsTe Es3 aylar önce
 • Me Got it Abel x... Fitawrari Music trvision.net/detail/video-KypTZoNvA2c.html

  FitAwrari AbelxFitAwrari Abelx3 aylar önce
 • አለም ሰገድን አቅርቡልን

  Messe MeMesse Me3 aylar önce
 • 🌹🌹🌹👏

  ababaa xagayee jiiababaa xagayee jii3 aylar önce
 • ዜዶዬ ስወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  Estgent YalewEstgent Yalew3 aylar önce
 • Zidwuuuu like /mesfne /safu

  ዉስጤነሽ እናቴ my name is roziዉስጤነሽ እናቴ my name is rozi3 aylar önce
 • Ewnetm zedo shebela swedih eko sefu Yimechih

  Betyy yonasBetyy yonas3 aylar önce
 • ወይ ዜዶ ይመችህ

  semi Aasemi Aa3 aylar önce
 • ውይይይ ሰይፍሻ ዜዶን እኮ በጣም ትወደዋለክ ኮሜዳን እሸቱንም አቅርብልን ፖለቴካ ተናጋሪ ነው ብለክ ሳታቀርብልን እዳትቀር

  Zenat AliZenat Ali3 aylar önce
 • Kkkkkķķkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  dave jodave jo3 aylar önce
 • ዜዶ ስወድክ መስፍኔ ልዩ ስወዳቹህ 😍😍

  wanawechu ye ethiopia telatoch yedfachew Cellwanawechu ye ethiopia telatoch yedfachew Cell3 aylar önce
 • ዜዶ ሁሌም ቅረብ ስወድክ አሳከኝ

  Adena ShitaAdena Shita3 aylar önce
 • Zedo 👏👏👏👏👏

  Hellen GebrekidanHellen Gebrekidan3 aylar önce
 • ምንም አያስቅም ፡ የስይፉ ይስቃል።

  Nazerth 12 AmbesawNazerth 12 Ambesaw3 aylar önce
 • ዋዉ ዜዶ ናልን!!!!! እውነት ነው ማን ሀገሩን ይጠላል? ይምጡና ይመለሱ!!! ድርሹዬም እንዳትቀር!!!!

  Tena DTena D3 aylar önce
 • ዜድዬ አረ አቲድብን ሀገር ይሻልሀል በነጻነት ምታኖረን እምዬ ኢ/ችን ብቻ ናት

  Anje BhhhAnje Bhhh3 aylar önce
 • ዋዉ ዜዶ ቀልድ አያልቅብህም:: ድርሹዬም ብትመጣ ጥሩ ነበር::

  Tena DTena D3 aylar önce
 • መስፍንዬ ስወድህ የኔ መልካም😘 ነይ በክረምት ሙዚቃህ ለኔ ህይወት ቅመም ሆኖኛል 🙏 ወንድሜ

  Anje BhhhAnje Bhhh3 aylar önce
 • ወይ አጎቴ ፈረደበት????? ዜዶ!!!!

  Tena DTena D3 aylar önce
 • ዜዶ እንዴት ነው? ከሰይፉ ጋር ሼር ጀመራችሁ እንዴ? ከሁሉም እንግዳ ጋር ስላየሁህ ነው::

  Tena DTena D3 aylar önce
 • ሰይፍሻ እንደው አደራ አሜሪካ ሄዶ እንዳይቀር አደራ በለው በጣም ነው የሚመቸኝ ቀልዱ።

  chain Lave lavechainchain Lave lavechain3 aylar önce
 • ዜዶ ይመችህ አቦ ዘና ታረገኛለህ

  Saba H.SSaba H.S3 aylar önce
 • ማን ነህ ነጭ ቲ ሽርት የለብስከው መላስ በዛ

  ልጅ እያሱ ዘአንበሳልጅ እያሱ ዘአንበሳ3 aylar önce
 • የኔታ tube ላይ ስለ ግብረሰዶም ጥናት ያደረገውን ሰው በደንብ አይቼዋለሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ህጋዊ ስላልሆኑ እርስ በእርሳቸው የሚተዋወቁበት የራሳቸው የሆነ መግባቢያ ምልክቶች አሏቸው ከነዛም ውስጥ ባላቶሊ መቆረጥ, ጫማ ያለካልሲ ማደረግ, ነጭ ቀበቶ ማድረግ ሌላም ሌላም እነዚህን ግን ብትጠይቁዋቸው ፋሽን ነው የሚሉት ሰይጣን ቀስ በቀስ ነው የሚሽውደው ሙሉውን video ብታዩት ደስ ይለኛል። እየመሰላቸው

  enat lueenat lue3 aylar önce
 • Kakakkakaa

  Terry HewanTerry Hewan3 aylar önce
 • Zedo ❤️

  Selamawit GutaSelamawit Guta3 aylar önce
 • Zedo Arada

  Dawit MulatuDawit Mulatu3 aylar önce
 • አወ ዜዶየ ደግ ብለኸዋል ስፍየን

  Saada AliSaada Ali3 aylar önce
 • ዜዶየ ውይ ጌታ ይጠብቅህ

  Saada AliSaada Ali3 aylar önce
 • ፍፍፍፍ ስይፍየ ይህንን ዜዳን አታሳየኝ ምርና ቀልድ አያቅም

  Alam AlamAlam Alam3 aylar önce
 • ሳያትን አቅርብልን እባክህ

  wonda tayewonda taye3 aylar önce
 • ዜዶ ግን ይሄ አጎትህ መቼ ነው ካንተ ነፃ ሚወጣው

  አዳ MAአዳ MA3 aylar önce
 • Ayi zedo besaqi 😀😀😀😀😀

  ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር !!!! አሚንኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር !!!! አሚን3 aylar önce
 • Seifu sayat demsen akrbat sayatn yemfelgu # like guchung

  happy YouTubehappy YouTube3 aylar önce
 • Ebakh meth tenshe aznanan zedo hahahaha

  meski 5373meski 53733 aylar önce
 • እውነቱን ተናገረ ዜዶ እኛም ገርሞናል ሁለዜ ሲያቀርብህ ዜድየ

  Tg TgTg Tg3 aylar önce
 • መስፍኔ ግን እርግት ያለ ወንድ ነው ደስ ሲል

  Tg TgTg Tg3 aylar önce
 • ዜዶ ደስ ስል

  ቅንነት positive thinkerቅንነት positive thinker3 aylar önce
 • ዜዶ ማኛ ስወድህህህህ

  Mizan KassaMizan Kassa3 aylar önce
 • ቅቅቅቅቅቅ ውንጌት ገባሁ እንጂ ቢልጌትን አላገባሁም ዜዶ ያራዳ ልጅ

  kiki Ethiopiawitkiki Ethiopiawit3 aylar önce
Seifu on EBS : ዜዶ እና መስፍን በቀለ ጨዋታ 2